Leljoch.Com
ይመዝገቡ / ይግቡ
እርሶ የወደዷቸው ተረቶች
(0)
ጨዋታዎች
ስለኛ
አጋር ይሁኑ
(ገንዘብ ያግኙ)
×
LELJOCH.COM
በነባር መለያ ይግቡ
አዲስ መለያ ይፍጠሩ
ኢሜይል:
የይለፍ ቃል:
ግባ
ኢሜይል:
ስም:
አዲስ የይለፍ ቃል ይፍጠሩ:
የይለፍ ቃልዎን ያረጋግጡ:
የማስታወቂያ ኮድ ካሎት ያስገቡ:
ፍጠር
የግላዊነት ፖሊሲ
የይለፍ ቃሎትን ዘነጉት?
የቁጥር መምህር
ይህ መተግባሪ ልጆችን የአረብኛ እና የግእዝ ቁጥሮችን በእንግሊዘኛ እንዴት ማንበብ እንደሚችሉ ያስተምራል። (ከክፍያ ነጻ!)
mswLOGO by Leljoch.com
ይህ ህጻናት ፕሮግራሚንግን እየተጫወቱ እንዲማሩ ታስቦ የተሰራውን MSWLOGO የተሰኘ የኮምፒውተር መተግበሪያ ኮምፒውተር በቀላሉ ማግኘት ለማይችሉ ልጆች በስልክ እንዲጠቀሙ ለማስቻል ታስቦ የተሰራ አዝናኝ ጨዋታ ነው፡፡ ይህንን እየተጫወቱ ልጆች የተለያዩ ቅርጾችን እና ዉስብስብ ዲዛይኖችን መስራት ይችላሉ፤ በተጨማሪም የፈጠራ እና የጥበብ አቅማቸውን ያጎለብታሉ፡፡
ሒሳብ በደቂቃ
ይህ ህጻናት በ1 ደቂቃ ዉስጥ እንደምርጫቸው ከ5 እስከ 30 የሚደርሱ መሠረታዊ የሂሳብ ጥያቄዎችን እንዲመልሱ በእራሱ ጥያቄዎችን እየፈጠረ እያዝናና የሚስተምር ጨዋታ ነው፡፡ (ከክፍያ ነጻ!)
Alphabet Teacher
ይህ ልጆችን የእንግሊዝኛ ፊደላትን ከሚመሰርቷቸው ቃላት ጋር በፎቶ ደግፎ እያዝናና እንዲያስተምር ታስቦ የተዘጋጀ ጨዋታ ነው፡፡
ይቺ ምንድናት?
በፎቶ ላይ የሚታየው ምን እንደሆነ ከተሰጡት ምርጫዎች ዉስጥ የሚገልጸውን በ5 ሰከንዶች ዉስጥ በመምረጥ ልጆች እስኪሳሳቱ ድረስ የሚጫወቱት ጫወታ ነው፡፡ (በቅርቡ የሚጀመር!)